ጎንደር፡ አንድ ትምህርት ቤትን ለማደስ የተደረገ የፌስቡክ ዘመቻ ውጤት

gonder school project - bbc jantekel org

አክሱማይት አብርሃ ተወልዳ ያደገችው፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷንም የተማረችው በጎንደር ከተማ ነው። እርሷ እንደምትለው በተማረችበት የካቶሊክ ትምህርት ቤት አቅራቢያ የሚገኘው ቀይ አምባ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እርጅና ተጭኖት፣ እንክብካቤ ርቆት ከመማሪያ ክፍል ጎዳና ሊወጣ ቀርቶት ነበር። በዚህ ትምህርት ቤት ባትማርም፣ የልጅነት ጓደኞቿ፣ የሰፈሯ ልጆች እንዲሁም አብሮ አደጎቿ ተምረውበታል። እርሷ ወደ ተማረችበት የካቶሊክ ትምህርት ቤት ስታመራ አብረዋት የሚሄዱ ጓደኞቿ እዚህ ትምህርት ቤት …